በመንግሥት ቅሬታ የቀረበበት ትዊተር በኢትዮጵያ ጉዳይ ገለልተኛ ነኝ አለ

"ከገጼ ላይ ያስወገድኳቸው ሐሰተኛ እንዲሁም ተመሳሳይ ይዘቶችን መልሶ ለመለጠፍ እና ሐሰተኛ ተሳትፎዎችን ለመፍጠር የተከፈቱ አካውንቶች ናቸው" ብሏል። የትዊተር ቃል አባይ "በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን ሁኔታ በቅርብ መከታተላችንን እንቀጥላለን" ካሉ በኋላ መንግሥትን ጭምሮ ከተለያዩ አካላት ጋር እየተገናኙ መሆኑን ...